አማርኛ

የቢሮው ፣ ራዕይ ፣ ተልእኮ ፣ ዓላማ

  • የቢሮው ተልዕኮ /MISSION/

በመንግስት የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ዘርፍ መሪ ሚና በመጫወት ፤በመንግስትና በህዝብ መካከል ቀልጣፋና ውጤታማ የኢንፎርሜሽን ፍሰት እንዲኖር በፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ዙሪያ የመላዉን ህዝብ ግንዛቤ በማዳበር፤ በመሰረታዊ ክልላዊና አገራዊ ጉዳዮች ላይ ብሔራዊ መግባባት በመፍጠር፤ የክልሉንና የሀገሪቱን በጐ ገጽታ መገንባት::

  • የቢሮው ራዕይ/ VISION/

በወቅታዊና ትክክለኛ ኢንፎርሜሽን /መረጃ የበለፀገ፣ በሀገርና በክልል ግንባታ ሂደት ወሳኝ ተሳትፎ የሚያደርግ ሕዝብ፣ በግልፀኝነትና ተጠያቂነት አሠራር የዳበረ መንግስት በ2020 ተገንብቶ ማየት፡፡

  • አጠቃላይ ዓላማ/ GOAL/

የመንግስት ኢንፎርሜሽንና ኮሚኒኬሽን በክልሉ በሚካሄዱ የልማትና የመልካም አስተዳደር የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን ወደ ላቀ ደረጃ ለማሸጋገር የመሪነት ሚናን መጫወት ነዉ፡፡

 

 
ከተለያዩ የመንግስት አካላት ጋር በምን መልኩ መገናኘት ይመርጣሉ?